Sunday, October 20, 2013

Sibehat Nega's Interview on Zethiopia Newspaper

አቶ ስብሐት ነጋ ከዘኢትዮጵያ ጋዜጣ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅየሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ መስራችና ሊቀመንበር የነበሩትና አሁንም የድርጅቱ ተራ አባል  መሆናቸውን የገለጹት አቶ ስብሐት ነጋ በሰሞኑ የአሜሪካ ቆይታቸው ከዘኢትዮጵያ ጋዜጣ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገዋል። የቃለ መጠይቁ ሙሉ ዘገባ ሰሞኑን በሚታተመው ጋዜጣ ይወጣል።፡ በየወሩ የሚታተመውን ዘኢትዮጵያ ጋዜጣ በአድራሻቸው እንዲላክላቸው (ሰብስክራይብ ማድረግ) የሚፈልጉ አንባቢያን አድራሻቸው በ zethiopianews@gmail.com ወይም dereje@zethiopia.com መላክ ይችላሉ። በስልክ ቁጥር 202 518 0245 ደውሎ ማነጋገርም ይችላል። ዘኢትዮጵያ ጋዜጣ ቃለመጠይቁን ለመስማት እዚህ ይጫኑ

No comments:

Post a Comment

Zethiopia Event

ከዘኢትዮጵያ ታሪክ እና ባለ ታሪኮች

ከዘኢትዮጵያ ታሪክ  እና ባለ ታሪኮች
ይህን ቅርስ በአደራ ጠብቀውና ተከላክለው ያቆዩት ብ/ር ጄነራል ፍሬሰንበት አምዴ ነበሩ። በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ላለፉት 30 ዓመታት ቤተመንግሥትን በዋናነት ሲያስተዳድሩ ከነበሩት ጄነራል ፍሬሰንበት ህይወት ጋር አብሮ የሚጻፍ ብዙ ታሪክ አለ። ለምሳሌ እነዚህ ይገኙበታል (ለማንበብ ፎቶ ግራፉን ይጫኑ)