Saturday, December 5, 2009

የደገፍኩት ትግሉን እንጂ ግለሰቡን ኃይሉ አይደለም- አቶ ምርጫው ስንሻው

በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያዊነት ድርጅት አካል የሆነው የኢትዮጵያዊነት ሬዲዮ አዘጋጅና በአንድ ወቅት የኢንጂነር ኃይሉና የድርጅታቸው ሁነኛ ደጋፊና ምርኩዝ በመሆን ብዙ ተቃዋሚና ወዳጆችን ያፈራው አቶ ምርጫው ስንሻው አሁንም መስመር ላይ ነው። በወቅቱ የአቶ ኃይሉ ሻውል አነጋጋሪ የስምምነት ውሳኔ ላይ ምን ይላል? ዘኢትዮጵያ ጋዜጣ አነጋግሮታል።(Read more)

No comments:

Post a Comment

Zethiopia Event

ከዘኢትዮጵያ ታሪክ እና ባለ ታሪኮች

ከዘኢትዮጵያ ታሪክ  እና ባለ ታሪኮች
ይህን ቅርስ በአደራ ጠብቀውና ተከላክለው ያቆዩት ብ/ር ጄነራል ፍሬሰንበት አምዴ ነበሩ። በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ላለፉት 30 ዓመታት ቤተመንግሥትን በዋናነት ሲያስተዳድሩ ከነበሩት ጄነራል ፍሬሰንበት ህይወት ጋር አብሮ የሚጻፍ ብዙ ታሪክ አለ። ለምሳሌ እነዚህ ይገኙበታል (ለማንበብ ፎቶ ግራፉን ይጫኑ)