Wednesday, February 18, 2009

Ethiopian pop star jail term cut

Ethiopian pop star jail term cut

ቴዲ
አፍሮ ሁለት ዓመት ተፈረደበት!

ከወራት በኋላ ሊፈታ ይችላል።
የጠቅላይ /ቤት ይግባኝ ሰሚ /ቤት ቴዲ ላይ ተወስኖ የነበረው 6 ዓመት እስራት ወደ 2ዓመት ዝቅ ብሎ የጥፋተኝነት ውሳኔው ተግባራዊ እንዲሆንበት መወሰኑ ተነግሯል።ውሳኔው እጁ ከተያዘበት ጊዜ ጀምሮ ስለሚልና አብዛኛውን ጊዜ እስር ያሳለፈ በመሆኑ ከጥቂት ወራት በኋላ አመክሮ ከተሰጠው ከጥቂት ወራት በኋላ ሊፈታ እንደሚችል ተዘግቧል።


No comments:

Post a Comment

Zethiopia Event

ከዘኢትዮጵያ ታሪክ እና ባለ ታሪኮች

ከዘኢትዮጵያ ታሪክ  እና ባለ ታሪኮች
ይህን ቅርስ በአደራ ጠብቀውና ተከላክለው ያቆዩት ብ/ር ጄነራል ፍሬሰንበት አምዴ ነበሩ። በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ላለፉት 30 ዓመታት ቤተመንግሥትን በዋናነት ሲያስተዳድሩ ከነበሩት ጄነራል ፍሬሰንበት ህይወት ጋር አብሮ የሚጻፍ ብዙ ታሪክ አለ። ለምሳሌ እነዚህ ይገኙበታል (ለማንበብ ፎቶ ግራፉን ይጫኑ)